ዒልም ፈላጊ APP
সেরেরেরেরা
• ዒልም ፈላጊ:
ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦
- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- ዘርፈብዙ:የዐቂዳየዐቂዳ,,,የሲራየአደብየተርቢያ,የሐዲሥ,,,,የሶርፍየሶርፍ,የሶርፍ
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።
• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦
- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ(警报)ያለው፣
- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።
• በመጨረሻም፦
ይህስራችንአላህንብቻየተሰራእንዲሆን,ደርሶችንከተለያዩቻናሎችላሰባሰበው,አፑንአፑንላዘጋጀው,,በዚህበዚህስራለተባበሩለተባበሩለተባበሩ,,ይህንንይህንንስራለሚያሰራጩትም,ለሁላችንም,: ረበናተቀበልሚና!!
伊尔姆·费拉吉 | 2014年| ١٤٤٥