ይህ መተግበሪያ የኢኦተቤክ መንፈሳዊ ጉዞዎችን ለሁሉም ተደራሽ በማድረግ ተጓዥ እና አጟጓዥን ለማገናኘት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

最新版本

版本
更新
2025年7月9日
开发者
安装次数
100+

App APKs

ሐዊር - ለተጓዥ APP

ይህ "ሐዊር - ለተጓዥ" የተሰኘ መተግበሪያ ተጠቃሚዎች ወደ ተለያዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅዱሳን መካናት የሚደረጉ መንፈሳዊ ጉዞዎችን አግኝተው ትኬት የሚቆርጡበት መተግበሪያ ነው።

ከዚህ በተጨማሪ መተግበሪያው ተጠቃሚዎች ስለ ቅድስት ቤተክርትያኗ ቅዱሳን መካናት (ገዳማትና አድባራት) ታሪክ እና ክብረ በዓላት መረጃዎችን እንዲያገኙ በማድረግ ግንዛቤያቸውን እንዲያሰፉ ያደርጋል።
阅读更多内容

广告