ይህ መተግበሪያ የኢኦተቤክ መንፈሳዊ ጉዞዎችን ለሁሉም ተደራሽ በማድረግ ተጓዥ እና አጟጓዥን ለማገናኘት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

Ostatnia Wersja

Wersja
Aktualizuj
9 lip 2025
Deweloper
Instalacje
100+

App APKs

ሐዊር - ለተጓዥ APP

ይህ "ሐዊር - ለተጓዥ" የተሰኘ መተግበሪያ ተጠቃሚዎች ወደ ተለያዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅዱሳን መካናት የሚደረጉ Wszystko ጉዞዎችን አግኝተው ትኬት የሚቆርጡበት መተግበሪያ ነው።

ከዚህ በተጨማሪ መተግበሪያው ተጠቃሚዎች ስለ ቅድስት ቤተክርትያኗ ቅዱሳን መካናት (ገዳማትና አድባራት) ታሪክ እና ክብረ በዓላት መረጃዎችን እንዲያገኙ በማድረግ ግንዛቤያቸውን እንዲያሰፉ ያደርጋል።
Więcej informacji

Reklama