ይህ መተግበሪያ የኢኦተቤክ መንፈሳዊ ጉዞዎችን ለሁሉም ተደራሽ በማድረግ ተጓዥ እና አጟጓዥን ለማገናኘት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

最終のバージョン

バージョン
アップデート
2025/07/09
開発元
カテゴリー
インストール
100+

App APKs

ሐዊር - ለተጓዥ APP

「ሐዊር - ለተጓዥ」 የተሰኘ መተግበሪያ ተጠቃሚዎች ወደ ተለያዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅዱሳን መካናት የሚደረጉ መንፈሳዊ ጉዞዎችን አግኝተው ትኬት የሚቆርጡበት መተግበሪያ ነው።

ከዚህ በተጨማሪ መተግበሪያው ተጠቃሚዎች ስለ ቅድስት ቤተክርትያኗ ቅዱሳን መካናት (ገዳማትና አድባራት) ታሪክ እና ክብረ በዓላት መረጃዎችን እንዲያገኙ በማድረግ ግንዛቤያቸውን እንዲያሰፉ ያደርጋል።
もっと見る

広告

広告