ሐዊር - ለተጓዥ APP ይህ "ሐዊር - ለተጓዥ" የተሰኘ መተግበሪያ ተጠቃሚዎች ወደ ተለያዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅዱሳን መካናት የሚደረጉ መንፈሳዊ ጉዞዎችን አግኝተው ትኬት የሚቆርጡበት መተግበሪያ ነው። ከዚህ በተጨማሪ መተግበሪያው ተጠቃሚዎች ስለ ቅድስት ቤተክርትያኗ ቅዱሳን መካናት (ገዳማትና አድባራት) ታሪክ እና ክብረ በዓላት መረጃዎችን እንዲያገኙ በማድረግ ግንዛቤያቸውን እንዲያሰፉ ያደርጋል። Más información