አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية APP
ሙሉ ኪታቡን የሚስተምረን ወንድም ኢብራሒም ኸይረዲን ሲሆን በ17 ክፍሎች ከክፍል አንድ ጀምሮ ያስተምረናል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ከአሊፍ ጀምረን እስከ ቁርአንን ገልፀን ማንበብ ድረስ ባለንበት ቦታ ሆነን በስልካችን የቁርአንን አቀራር ለመማር ያስችለናል ።
ቃኢዳ ኑራንያን ቀርተን እንደጨረስን ደግሞ አጫጭር ሱራዎችን ማለትም ጁዝ 30ን በዚህ አፕልኬሽን መማር እንችላለን
"የቁርአን አቀራር ጁዝ 30"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.haleqajuz30
እንደዚሁም ሙሉ 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ ለማድመጥ እና ለመቅራት
"የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ethioquran
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።